በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት በሁሉም የDFID መርኅ ግብሮች ተፈጻሚ የሚደረግ ወሲባዊ ብዝበዛ፣ጥቃት እና ወሲባዊ ትንኮሳን የመከላከል የደህንነት አጠባበቅ
አሳታሚ
Department of International Development (DFID)
1st page

ይህ መመሪያ ሰነድ  ቀደም ባለው ጊዜ  ለ ‘DFID’ እና  በአሁኑ ወቅት ደግሞ ለ ‘FCDO’ ሰራተኞች እና አጋር ተቋማት  የተዘጋጅ  ሲሆን ፤ ዋና ይዘቱም የትኞቹ የሕብረተሰብ ክፍሎች ለወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ፆታዊ ትንኮሳ ይበልጥ ተጋላጭ እንደሆኑ ያሳያል ፤ በተጨማሪም የጥቃት ጥበቃ ሂደትን ድጋፍ ለማድረግ ምን መደረግ እንደሚያስፈልግ  ፣  በተለይም በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት  እንዴት የተለያዩ ወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ፆታዊ ትንኮሳ ጉዳዮችን ሪፖርት ማድረግ እና ምላሽ  መስጠት እንደሚገባ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ሰነድ ነው ፡ ፡  

የሰነድ ዓይነት
ይህ የሚመለከታቸው ሀገሮች
ግብአቶቹ የተዘጋጁበት ቋንቋ
መለያዎች
Display on hubs
Ethiopia
South Sudan