ፍለጋና ዳሰሳ

11 items are currently available.
ይህ የናሙና የማጣቀሻ ውል (term of reference) የወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ትንኮሳ ጥበቃ ተጠሪዎችን (PSEA Focal Points ሚናዎችን እና ዋና ኃላፊነቶችን ይገልጻል። በተጨማሪም ተጠሪዎች ሊኖራቸው 
ይህ በሕጻናት ደህንነት ጥበቃ (safeguarding) ፖሊሲ ውስጥ ምን መካተት እንደሚገባው የሚያመለክት ፈጣን መምሪያ ነው። የሕጻናት ደህንነት ጥበቃ (safeguarding) ፖሊሲ ለሚያዘጋጁ ወይም የነበረውን ለሚያጠናክሩ ድርጅቶች አግባብነት ያላቸውን ክፍሎች፣ ቁርጠኝነት እና መርሆዎችን ስለማካተታቸው እንዲያረጋግጡ…
የአይ.ኤ.ኤስ.ሲ. (IASC) መርሆዎች ድርጅቶች ወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ትንኮሳን ለመከላከል እና ለእነዚህም ምላሽ ስለመስጠት ፖሊሲዎችንና ሥነ ሥርዓቶችን እንዲያዘጋጁ ጠቃሚ መሠረቶችን ያቀርባሉ።  ወሲባዊ ብዝበዛና ጥቃት ምን እንደሆነ እና ይህም እንዴት የሥነ ምግባር ጥሰት እንደሆነ በድርጅታዊ የሥነ…
ይህ በኢንዲፔንደንት ኮሚሽን ነ ሴክሽዋል ሚስኮንዳት፣ አካውንቴቢሊቲ ኤንድ ከልቸር (Independent Commission on Sexual Misconduct, Accountability and Culture) የቀረበው ሪፖርት እ.ኤ.አ በ2018 እ.ኤ.አ በሄይቲ እና በሌሎችም ሥፍራዎች በሠራተኞቹ አማካይነት የተፈጸመውን…
ይህ በራሪ ጽሑፍ የተዘጋጀው በሴቭ ዘቺልድረን ኢትዮጵያ ሲሆን አማካሪዎችና መረጃ ሰብሳቢዎች የሕጻናት ደህንነት ጥበቃን (safeguarding) አስመልክቶ ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ከሕጻናት እና ከማኅበረሰቡ ጋር ግንኙነት ሊኖራቸው በሚችል አማካሪዎችና ጊዜያዊ ሥራ እንዲሠሩ በሚቀጠሩ ላይ…
ይህ የሥነ ምግባር ደንብ ምሳሌ ሴቭ ዘቺልድረን ኢትዮጵያ ለሠራተኞች እንዲያገለግል ያዘጋጀው ነው። የሥነ ምግባር ደንቡ በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በሶማልኛ፣ እና በአኝዋክ ቋንቋዎች ለማግኘት ይቻላል። የራሳቸውን የሥነ ምግባር ደንብ ለሚያዘጋጁ ወይም የነበራቸውን ማጠናከር ለሚፈልጉ ድርጅቶች ጠቃሚ ነው።
ይህ አጭር ጽሑፍ የተዘጋጀው በሴቭ ዘቺልድረን ኢትዮጵያ ሲሆን በሴቭ ዘቺልድረን የሥነ ምግባር ደንብ ላይ በተገባው ቃል መሠረት የተጠቃሚዎችን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ሠራተኞች ምን ዓይነት ባህርይ ሊኖራቸው እንደሚገባ እና ስለሠራተኞች  ባህርይ የሚያሳስባቸው ጉዳይ ካለ ምን ማድረግ…
ይህ ሪፖርት የተደገፈው በዩስኤይድ ኢትዮጵያና ሶሻል ኢምፓክት ኢንኮርፖሬትድ ኢትዮጵያ ፐርፎርማንስ ሞኒተሪንግ ሰርቪስ ( USAID/Ethiopia and በSocial Impact, Inc.’s Ethiopia Performance Monitoring and Evaluation Service (EPMES)) ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ…
ይህ የስትራቴጂ ሰነድ ሲሆን በሚከተሉት ነጥቦች ላይ የበጎ አድራጎት  የድጋፍ ፕሮግራም 2ን (CSSP2) ቁርጠኝነት ያስቀምጣል ሀ) በሁሉም ዓይነት ጥቃቶች ላይ ሠራተኞቻችን፣ አጋሮች፣ አገልግሎት ሰጪዎች እና ተጠቃሚዎች ጥቃትና  ብዝበዛን በተመለከተ ለሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ምላሸ በመስጠት እና ለ)…
ይህ የጥምረት ለሕይወት ኢትዮጵያ የሕጻናት ደህንነት ጥበቃ (safeguarding) ፖሊሲ ሰነድ ነው። የተዘጋጀው ከካሪታስ ኢንተርናሽናል (Caritas International) የሕጻናት ጥበቃ ማዕቀፍ ጋር ተጣጥሞ እንዲሄድ ታስቦ ነው። ጥምረት ለሕይወት ለሕጻናት እና ወጣቶች ደህንነቱ የተጠበቀ ሁኔታ ለመፍጠር ያለውን…
ይህ በራሪ ጽሑፍ የተዘጋጀው በሴቭ ዘቺልድረን ኢትዮጵያ ሲሆን ከበጎ ፈቃደኞች ጋር ሕጻናት ደህንነት ጥበቃን (safeguarding) በተመለከተ ስለሚኖራቸው ግንኙነት ለማስገንዘብ የተዘጋጀ ነው። ስለተለያዩ የጥቃት ዓይነቶች፣ የድርጅቱ ቁርጠኝነትና ግዴታዎች፣ ከሴቭ ዘ ቺልድረን በጎ ፈቃደኞች ስለሚጠበቀው ባህርይ እና…