Displaying 1 - 10 of 15
ይህ መመሪያ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ከጥቃት ጥበቃ መረጃን ለልጆች ለሚጋሩ ሠራተኞች ሊያገለግል ይችላል። ለምሳሌ የማኅበረሰብ ተሳትፎ ሠራተኞች ፣ የጥበቃ የትኩረት ነጥብ ወይም የልጆች ጥበቃ ባለሙያዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ መመሪያ የሚያተኩረው ወሲባዊ ብዝበዛን ጨምሮ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እና በሠራተኞቻቸው2 ስለሚደርስባቸው ጥቃት፣ ከልጆች ጋር በመነጋገር…
Documents
RSH Primary Product
ይህ አጭር ማስታወሻ ለተመራማሪዎች ወይም መረጃ ለሚሰበስቡ ወይም ከወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃትና ወሲባዊ ትንኮሳ ጋር የተያያዙ ርእሰ ጉዳዮችን ለሚመረምሩ የክትትል እና ግምገማ ሰራተኞች ተግባራዊ መመሪያዎችን ይሰጣል።   
Documents
RSH Primary Product
ይህ የአሰራር ማስታወሻ በክትትል፣ ግምገማ እና ምርምር ወቅት መጤን ያለባቸውን የጥቃት ጥበቃ ጉዳዮች በተመለከተ ዝርዝር እና ተግባራዊ መመሪያዎችን ይሰጣል። ይህ ማስታወሻ ደህንነቱ የተጠበቀ ክትትል እና ግምገማ ምን እንደሆነ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ክትትል እና ግምገማን ለመደገፍ ምን እንደሚያስፈልግ እና እያንዳንዱ የክትትል እና ግምገማ ደረጃ እና የጥናት ዑደት ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን…
Documents
RSH Primary Product
ይህ ስራ እንዴት እንደሚከወን የሚመራ ማስታወሻ ወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ወሲባዊ ትንኮሳ ላይ ምርምር ለማድረግ ቋንቋ ለምን አስፈላጊ እንደሆነ፣ ምን ስህተት ሊፈጸም እንደሚችል እና ስጋቶቹን እንዴት ማቃለል እንደሚቻል እና በምርምር ስራ ውስጥ ስለ ወሲባዊ ብዝበዛ ጥቃት እና ወሲባዊ ትንኮሳ እና የጥቃት ጥበቃ ስንናገር ትክክለኛውን ቋንቋ መጠቀማችንን እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል ይዘረዝራል።…
Documents
RSH Primary Product
እያንዳንዱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት መጠነ ሰፊ የጥቃት ጥበቃ አደጋ ስጋቶች ይገጥመዋል፤ ሰለሆነም ጥልቅ የሆነ የአደጋ ስጋት ግምገማ ለሁሉም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የጥቃት ጥበቃ እርምጃዎች በጣም ወሳኝ ነው። የናይጄሪያ የመረጃ እና ድጋፍ ማዕከል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሚያጋጥሟቸውን የጥቃት ጥበቃ አደጋ ስጋቶች እንዲለዩ እና እንዲይዙ የሚረዳ የጥቃት ጥበቃ አደጋ ስጋት ግምገማ…
Documents
RSH Primary Product
ጥቅል ገለጻው ለተለያዩ መንግስታዊ ላልሆኑ የልማት ተራድኦ ድርጅቶች ፣ አምስቱን ወሳኝ የጥቃት ጥበቃ / ወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ፆታዊ ትንኮሳ ደረጃዎችን ያብራራል ፡፡  የትኞቹ ደረጃዎች በምን ዓይነት ሁኔታ እና በማን ላይ ተግባራዊ ይሆናሉ የሚለው  በሰነዱ ይዘት ውስጥ  የተገለጸ ሲሆን ፣ የተለመዱ ጥያቄዎች እና ተዛማጅ መልሶቻቸው  ተቀምጧል ፣ ይህ ደግሞ…
Documents
RSH Primary Product, RSH Spin Off Product
እዚ ናይ ሓበሬታ ወረቐት እዚ፡ ንግዳያት ፆታዊ ብዝበዛን ፀገምን ፖሊሲ ኣብ ምውፃእ ከተሳትፎም ከለኻ/ኺ ዝኸውን ፅቡቕ ተግባራት ንኽትርዳእ ዝሕግዝ ቅልጡፍ መወከሲ እዩ። “ንግዳያት ፆታዊ ብዝበዛን ፆታዊ ምሽጋርን ኣብ ምስታፍ ዝሕግዝ ፅቡቕ ተግባራት” ካብ ዘርእስቱ ፀብፃብ እተወስደ እንትኾን ፣ ኣብዚ እውን ክርከብ ይከኣል፦ (https://safeguardingsupporthub.org/best-…
Documents
RSH Primary Product, RSH Spin Off Product
ይህ ሰነድ /ቅጽ የተለያዩ ተቋማትን  የወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ፆታዊ ትንኮሳ ስጋቶችን ለመለየት የሚረዳቸው ሲሆን፤ በልየታው መሰረት በተገኙ ስጋቶች ላይ ምን ዓይነት ቅድመ መከላከል ሂደቶችን መጠቀም እንደሚያስፈግ የሚጠቁም ነው ፡፡  
Documents
RSH Primary Product
በቅርቡ ከ ኃይልን ያለአግባብ መጠቀም፡- የጥቃት ጥበቃን መሰረታዊ ምክንያቶች እና ጉዳዮች መመርመር ፟ሥልጣን፣ ልዩ መብት፣ ሥርዓተ ጾታ እና ተጋሪነት ዌቢናር ተሳታፊዎች ጋር በነበረን የቀጥታ የጥያቄና መልስ ክፍለጊዜ የተገኙ መልሶች  
Documents
RSH Spin Off Product
የወሲባዊ ብዝበዛ፣ጥቃት እና ትንኮሳ ስጋት (SEAH)1 የኮቪድ -19 ወረርሽኝ እና ምላሽ አሰጣጥ በሚኖርባቸው በቀጣዮቹ ወራት እየጨመረ መምጣቱ አይቀርም። ከዚህ በፊት ከተከሰቱ ወረርሽኞች የተገኙ ማስረጃዎች እንደሚያሳዩት ወረርሽኙን ተከትለው የሚደርሱ ተጉዋዳኝ ተጽእኖዎች በማኅበረሰቡ ባህርይ እና እንቅስቃሴላይ ለውጥ ሊያመጡ ስለሚችሉ ፣ ከፍተኛ የሆነ የሥርዓተ-ጾታ እና ማኅበራዊ እኩልነት…
Documents
RSH Primary Product