የእኛን የበይነ-መረብ ትምህርት ኮርሶችን ለማግኘት ወይም በበይነ-መረብ ውይይቶቻችን ላይ ለመሳተፍ የመረጃ እና ድጋፍ ማዕከል ተጠቃሚ ሆነው መመዝገብ ያስፈልግዎታል፡፡ የምዝገባ ሂደቱ ፈጣን እና ቀላል ነው፡-እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ይጠቀሙ ፡፡

የግል መረጃዎን ደህንነቱ በተጠበቀ እና በምስጢራዊ ሁኔታ እናከማቻለን፤ ሆኖም ግን ማንኛውንም የግል መረጃ ለሌሎች ሶስተኛ ወገኖች አናጋራም፡፡ ስለ ግል መረጃ አያያዛችን መረጃ ለማግኘት እባክዎ የግል መረጃ ፓሊሲያችንን ይመልከቱ። እንዲሁም ለእኛ የመረጃ/ዳታ ጥበቃ መኮንን በ info@tdh-europe.org ላይ ኢሜል መላክ ይችላሉ፡፡

Access details
About you